ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 6:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ብዙ ሰዎች ወዳጆች ይሁኑህ፤ ነገር ግን ከብዙዎቹ አንዱ ምክርህን የምትገልጥለት ይሁን። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ሰላምታ የሚሰጡህ ብዙዎች ይሁኑ፤ አማካሪህ ግን ከሺህ አንድ ይሁን። ምዕራፉን ተመልከት |