ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 6:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ክፉ ሰውነት ገንዘብ ያደረጋትን ሰው ታጠፋዋለች፤ ጠላቱንም በእርሱ የጨከነ ታደርገዋለች። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 መጥፎ ባሕርይ ባለቤቱን ያጠፋል፤ የጠላቶቹ መሳቂያ ያደርገዋል። ወዳጅነት ምዕራፉን ተመልከት |