የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ሲራክ 48:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ሰና​ክ​ሬ​ምም በዘ​መኑ ዘመተ፤ ራፋ​ስ​ቂ​ስ​ንም ላከው፤ ወደ እር​ሱም ሄዶ በጽ​ዮን ላይ እጁን አነሣ፤ ታበየ፤ አፉ​ንም ከፍ ከፍ አድ​ርጎ ተና​ገረ።

ምዕራፉን ተመልከት

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

በእርሱ ዘመን ሴናክሬብ ወረረው፥ ራባስቴስን ላከ፥ እጁን በጽዮን ላይ አነሣ፤ በትዕቢት ተወጥሮም ደነፋ።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ሲራክ 48:18
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች