ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 48:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 በእርሱ ዘመን ሴናክሬብ ወረረው፥ ራባስቴስን ላከ፥ እጁን በጽዮን ላይ አነሣ፤ በትዕቢት ተወጥሮም ደነፋ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ሰናክሬምም በዘመኑ ዘመተ፤ ራፋስቂስንም ላከው፤ ወደ እርሱም ሄዶ በጽዮን ላይ እጁን አነሣ፤ ታበየ፤ አፉንም ከፍ ከፍ አድርጎ ተናገረ። ምዕራፉን ተመልከት |