ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 48:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ያን ጊዜም ልቡናቸው ደነገጠባቸው፤ እጃቸውም ዛለ፤ እንደምትወልድ ሴትም ምጥ ያዛቸው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ያንጊዜ ልቦቻቸውና እጆቻቸው ተንቀጠቀጡ፥ ምጥ እንደጠናባት ሴት ተጨነቁ። ምዕራፉን ተመልከት |