ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 48:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ሕዝቅያስም ከተማውን አጸና በመካከልዋም ውኃን አስገባ፤ ዓለቱንም በብረት ቈፈረ፤ የውኃ መስኖ አሠራ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ሕዝቅያስ ከተማውን በምሽግ አጠናከረ፥ የውኃ ማከፋፈያም አዘጋጀ፥ ቋጥኙን በብረት ፈልፍሎ ዋሻ ሠራ፤ በዚህያም የማጠራቀሚያ ገንዳዎች ገነባ። ምዕራፉን ተመልከት |