እግዚአብሔር ሰዎችን የፈጠረው ዘላለማዊ እንዲሆኑ ነው፤ የፈጠራቸውም በእርሱ አምሳል ነው፤
እግዚአብሔር ሰውን ያለ ሞት ፈጥሮታልና፥ በራሱም አምሳል ፈጥሮታልና።