ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 2:24 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 ነገር ግን በዲያብሎስ ቅናት ሞት በዓለም ላይ ነገሠ፤ ከእርሱም ጋር የተወዳጁ ሁሉ የሚያገኙት ዋጋ ነው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 ነገር ግን በዲያብሎስ ቅንዐት ሞት መጣ፥ ወደዚህ ዓለምም ገባ። ምዕራፉን ተመልከት |