ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጥበብ 2:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 እነርሱ የእግዚአብሔርን ምሥጢር አያውቁም፤ በቅድስና በሚገኘው ሽልማት ተስፋ አያደርጉም፤ ለንጹሐን ነፍሶች የሚሰጠውን ክብር አይቀበሉም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 የእግዚአብሔርን ምሥጢር አላወቁም፤ የጻድቁንም ዋጋ ተስፋ አላደረጉም፤ ነውር የሌለባቸውን የንጹሐት ነፍሳትንም ብዙ ክብር አላወቁም። ምዕራፉን ተመልከት |