ግን ሰውዬው አያውቀኝም እኔም አላውቀውም ይህን ገንዘብ ከእሱ እንዴት ማግኘት እችላለሁ? እንዲያውቀኝና እንዲያምነኝ ገንዘቡንም እንዲሰጠኝ ምን ምልክት እሰጠዋለሁ? ወደ ሜዶን የሚወስደውንም መንገድ አላውቀውም።”
ነገር ግን ከማላውቀው ሰው ያን ብር መቀበል እንዴት እችላለሁ?”