Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ

መጽ​ሐፈ ጦቢት 5:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

3 ጦቢት ለልጁ ለጦብያ እንዲህ ሲል መለሰለት፦ “አንድ ወረቀት ፈርመልኝ፤ እኔም እዚያው ላይ ፈርሜአለሁ የተፈረመውን ወረቀት በሁለት ገምሼ ከገንዘቡ ጋር አድርጌዋለሁ። ይህን ገንዘብ ከሰውዬው ዘንድ ካስቀመጥሁ አሁን ሃያ ዓመት ሆኖአል። እንግዲህ ልጄ ሆይ የሚከተልህ አንድ የታመነ የመንገድ ጓደኛ ፈልግ፤ ወስዶ ሲመልስህ ደሞዙን እንከፍለዋለን፤ ሂድና ገንዘብ ከገባኤል ተቀበል።”

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

3 እር​ሱም ደብ​ዳቤ ሰጠው፤ እን​ዲ​ህም አለው፥ “ከአ​ንተ ጋር የሚ​ሄድ ሰው ፈልግ፤ እኔም በሕ​ይ​ወት ሳለሁ ደመ​ወ​ዙን እሰ​ጠ​ዋ​ለሁ፤ ሄደ​ህም ያንን ብር ተቀ​በል።”

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




መጽ​ሐፈ ጦቢት 5:3
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች