ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 5:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ነገር ግን ከማላውቀው ሰው ያን ብር መቀበል እንዴት እችላለሁ?” ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ግን ሰውዬው አያውቀኝም እኔም አላውቀውም ይህን ገንዘብ ከእሱ እንዴት ማግኘት እችላለሁ? እንዲያውቀኝና እንዲያምነኝ ገንዘቡንም እንዲሰጠኝ ምን ምልክት እሰጠዋለሁ? ወደ ሜዶን የሚወስደውንም መንገድ አላውቀውም።” ምዕራፉን ተመልከት |