የንጉሥን ምሥጢር ደብቆ መያዝ መልካም ነው፥ የእግዚአብሔርን ሥራዎች ግን መግለጥና መናገር ያስፈልጋል፥ መልካምን አድርጉ፥ ክፉም አይደርስባችሁም።
የመንግሥትን ምሥጢር ሊሰውሩት፥ የእግዚአብሔርን ሥራ ግን በክብር ሊገልጡት ይገባልና፤ መከራም እንዳታገኛችሁ በጎ ሥራን ሥሯት።