ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 12:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 የመንግሥትን ምሥጢር ሊሰውሩት፥ የእግዚአብሔርን ሥራ ግን በክብር ሊገልጡት ይገባልና፤ መከራም እንዳታገኛችሁ በጎ ሥራን ሥሯት። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 የንጉሥን ምሥጢር ደብቆ መያዝ መልካም ነው፥ የእግዚአብሔርን ሥራዎች ግን መግለጥና መናገር ያስፈልጋል፥ መልካምን አድርጉ፥ ክፉም አይደርስባችሁም። ምዕራፉን ተመልከት |