የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽ​ሐፈ ጦቢት 12:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ምንም ሳታመነታ የሞተውን ሰው ሬሳ ለመቅበር ከማዕድ ትተህ በተነሣህጊዜ በዚያን ሰዓት እንድፈትንህ ተላክሁ።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ቸል ባላ​ልህ ጊዜ፥ ምሳ​ህ​ንም ትተህ በተ​ነ​ሣህ ጊዜ፥ ሬሳ​ንም ትቀ​ብር ዘንድ በሄ​ድህ ጊዜ፥ በጎ ሥራን መሥ​ራ​ት​ንም ባል​ዘ​ነ​ጋህ ጊዜ እኔ ከአ​ንተ ጋር ነበ​ርሁ።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽ​ሐፈ ጦቢት 12:13
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች