ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ጦቢት 12:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ቸል ባላልህ ጊዜ፥ ምሳህንም ትተህ በተነሣህ ጊዜ፥ ሬሳንም ትቀብር ዘንድ በሄድህ ጊዜ፥ በጎ ሥራን መሥራትንም ባልዘነጋህ ጊዜ እኔ ከአንተ ጋር ነበርሁ። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ምንም ሳታመነታ የሞተውን ሰው ሬሳ ለመቅበር ከማዕድ ትተህ በተነሣህጊዜ በዚያን ሰዓት እንድፈትንህ ተላክሁ። ምዕራፉን ተመልከት |