Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ

መጽ​ሐፈ ጦቢት 12:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

12 አንተና ሣራ በጸሎት ላይ በነበራችሁ ጊዜ ጸሎታችሁን በጌታ ክብር ፊት ያቀረብሁና ያነበብሁ እኔ ነኝ፥ አንተም የሞቱትን ሰዎች ሬሳ ስትቀብር እንዲሁ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

12 እነሆ፥ አን​ተና ምራ​ትህ ሣራ በጸ​ለ​ያ​ችሁ ጊዜ የል​መ​ና​ች​ሁን መታ​ሰ​ቢያ እኔ በቅ​ዱሱ ፊት አቀ​ረ​ብሁ፤ አን​ተም ሬሳ በቀ​በ​ርህ ጊዜ ያን​ጊዜ እኔ ካንተ ጋራ ነበ​ርሁ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




መጽ​ሐፈ ጦቢት 12:12
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች