የሐሜተኛ ዝነኝነት ይቅርብህ፤ በምላስህ የሐሜት ወጥመድ አትዘርጋ፤ በሌላ ላይ እፍረት እንደሚወድቅበት፤ በአታላይ ሰው ላይም ብርቱ ፍርድ ይወድቅበታል።
ሐሜተኛ አትሁን፥ በአንደበትህም አውታታ አትሁን፤ የሌባ እፍረቱ ጥቂት ነው። አንደበቱ ሁለት የሆነ ሰው ግን መከራው ጽኑ ነው።