ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 5:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ሐሜተኛ አትሁን፥ በአንደበትህም አውታታ አትሁን፤ የሌባ እፍረቱ ጥቂት ነው። አንደበቱ ሁለት የሆነ ሰው ግን መከራው ጽኑ ነው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 የሐሜተኛ ዝነኝነት ይቅርብህ፤ በምላስህ የሐሜት ወጥመድ አትዘርጋ፤ በሌላ ላይ እፍረት እንደሚወድቅበት፤ በአታላይ ሰው ላይም ብርቱ ፍርድ ይወድቅበታል። ምዕራፉን ተመልከት |