|  ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል።  ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ  መጽሐፈ ሲራክ 5:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ከታናናሾችም ሆነ ከታላላቆች፤ ስሕተቶች ተጠንቀቅ፤ምዕራፉን ተመልከት የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 በታላቁም በታናሹም ሰው ዘንድ ቸር ሆነህ ተገለጥ።ምዕራፉን ተመልከት |