የከዋክብት ግርማ፥ የሰማይ ውበት፥ የልዑል እግዚአብሔርም አንጸባራቂ ጌጥ ነው።
የሰማይም ጌጥ የከዋክብት ብርሃን ነው። በእግዚአብሔር ሰማይ ለዓለም ያበራሉ።