የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ሲራክ 43:30 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

በምስጋናችሁ ጌታን አወድሱት፤ የምትችሉትንም ያህል ከፍ አድርጉት፤ እርሱ ግን ከዚያም የመጠቀ ነው። በምስጋና ወቅት ኃይላችሁን ሁሉ ተጠቀሙ፤ ሰውነታችሁ አይዛል፤ ከፍጻሜው ግን ከቶውንም አትደርሱም።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ጨር​ሳ​ችሁ ማመ​ስ​ገ​ንን አት​ጠ​ነ​ቅ​ቁ​ምና፤ የተ​ቻ​ላ​ች​ሁን ያህል እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን አመ​ስ​ግ​ኑት፤ እርሱ ግን ከዚህ ሁሉ በላይ ነው። በፍ​ጹም ኀይ​ላ​ች​ሁም አግ​ን​ኑት፤ አት​ደ​ር​ሱ​በ​ት​ምና እር​ሱን ማመ​ስ​ገ​ንን ቸል አት​በሉ።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ሲራክ 43:30
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች