እርሱን ባዩ ጊዜ ተራሮች ይንቀጠቀጣሉ፤ በትእዛዙም የደቡብ ነፍስ ይነፍሳል።
በመጐብኘቱም ተራሮች ይነዋወጣሉ፤ በፈቃዱም የምሥራቅ ነፋስ ይነፍሳል።