ብዙዎች በራሳቸው የተሳሳተ አመለካከት ተሰናክለዋል፤ መጥፎ አስተሳሰባቸው የኀሊና ፍርዳቸውን አዛብቶባቸዋል።
ጥፋትን የሚወዳት በእርሷ ይሞታል፥ ክፉ ልቡናም በመጨረሻው ይታመማል።