ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 3:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ከአቅምህ በላይ የሆኑት ጉዳዮች ውስጥ እጅህን አታስገባ። እስካሁን የተማርኸው ከሰው ልጅ አእምሮ አድማስ ይሰፋል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ብዙ ሰዎችን መታበያቸው አሳታቸው። ብዙ ሰዎችንም የልቡናቸው ትዕቢት ጣላቸው። ምዕራፉን ተመልከት |