ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ሲራክ 3:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 ጥፋትን የሚወዳት በእርሷ ይሞታል፥ ክፉ ልቡናም በመጨረሻው ይታመማል። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 ብዙዎች በራሳቸው የተሳሳተ አመለካከት ተሰናክለዋል፤ መጥፎ አስተሳሰባቸው የኀሊና ፍርዳቸውን አዛብቶባቸዋል። ምዕራፉን ተመልከት |