ዘዳግም 6:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) በቤትህም መቃኖች፥ በቅጽርህም በሮች ላይ ጻፈው። አዲሱ መደበኛ ትርጒም በቤትህ መቃኖችና በግቢህም በሮች ላይ ጻፋቸው። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም በቤትህ ደጃፍ መቃኖችና በቅጽር በሮችህ ላይ ጻፋቸው። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) በቤትህም መቃኖች፥ በደጃፍህም በሮች ላይ ጻፈው። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) በቤትህም መቃኖች በደጃፍህም በሮች ላይ ጻፈው። |
ከመዝጊያውና ከመቃኑ በኋላ መታሰቢያሽን አደረግሽ፤ እኔን ትተሽ ለሌላ ተገልጠሻል፥ ወጥተሽ መኝታሽን አስፍተሻል፤ ቃል ኪዳንም ተጋባሻቸው፥ ባየሽበትም ስፍራ ሁሉ መኝታቸውን ወደድሽ።