ዘዳግም 6:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 በቤትህም መቃኖች፥ በደጃፍህም በሮች ላይ ጻፈው። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 በቤትህ መቃኖችና በግቢህም በሮች ላይ ጻፋቸው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 በቤትህም መቃኖች፥ በቅጽርህም በሮች ላይ ጻፈው። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 በቤትህ ደጃፍ መቃኖችና በቅጽር በሮችህ ላይ ጻፋቸው። ምዕራፉን ተመልከትመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 በቤትህም መቃኖች በደጃፍህም በሮች ላይ ጻፈው። ምዕራፉን ተመልከት |