Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 6:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ነገሥታት ሆይ፥ ስሙ፤ አስተውሉም፤ የምድር ዳርቻንም የምትገዙ መኳንንት ሆይ፥ ዕወቁ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ነገሥታት ሆይ እንዲገባችሁ አድምጡ፤ እናንተ ሥልጣናችሁ እስከ ምድር ዳርቻ የሚደርስ ተመከሩ፤ Ver Capítulo |