Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 2:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ሕይወታችንም እንደ ጥላ ያልፋልና፥ ይህ የተወሰነ ነገር ስለሆነ ለሞታችን መከልከል የለውም፤ ማንም አይመልሰውምና። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ዕድሜያችን እንደ ጥላ ያልፋል፤ ከሞታችንም መመለሻ አይኖረንም፤ ማሸጊያው ተደርጓልና፥ ማንም ተመልሶ አይመጣም። Ver Capítulo |