Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 2:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ስማችንም በጊዜ ይዘነጋል፤ ሥራችንንም የሚያስበው ማንም የለም፤ ሕይወታችንም እንደ ደመና ፍለጋ ያልፋል፤ እንደ ጉምም ይበተናል፤ በፀሐይ ጨረር እንደ ተበተነ፥ በሙቀቱም እንደ ቀለጠ ውርጭ ይሆናል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ከጊዜ በኋላም ስማችን ይረሳል፤ የሠራነውንም የሚያስታውስ አይኖርም፤ ሕይወታችንም እንደ ደመና ነጠብጣብ የልፋል፤ የፀሐይ ጨረር እንዳባረረው፥ ሙቀቷ እንደገፈፈው ጉም ሟሙቶ ይቀራል። Ver Capítulo |