Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 2:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ኑ ባለው መልካም ነገር ደስታን እናድርግ፤ በጐልማሳነታችንም ወራት ሳለን በመትጋት በሰውነታችን ደስ የሚያሰኘውን እናድርግ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ስለዚህም ኑና የዛሬውን መልካም ነገር ሁሉ እንደሰትበት፥ የፍጥረትንም ምዕላት በወጣትነት ትኩሳት እንጠቀም። Ver Capítulo |