Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 16:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ሁሉን የምታድን ሆይ፥ ከእነርሱ የተመለሰው በአንተ ዳነ እንጂ በማየት ብቻ የዳነ አይደለም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ወደ ነሐሱ እባብ የሚያይ ሁሉ ይድናል፤ መዳንን የሚያገኘው ግን ባየው ነገር ሳይሆን የሁሉም አዳኝ በሆንከው ባንተ ነው። Ver Capítulo |