Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 16:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 አቤቱ፥ ሁሉን የሚያድን ቃልህ ነው እንጂ የሚጠጡት እንጨት ፥ የሚቀቡትም መድኀኒት ያዳናቸው አይደለም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ጌታ ሆይ ሥርም ሆነ መጠቅለያ አላዳናቸውም፥ ሁሉን የሚያድነው ቃልህ እንጂ። Ver Capítulo |