Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 15:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ምኞትን የወደደም እንስሳትን በማየት ከእነርሱ በአንዱ ምኞቱን ፈጸመ፥ በአንዱም በደለ፥ የእግዚአብሔር ምስጋናና ክብር በዚህ ርቋልና። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 እንስሳትን ተወዳጅ የሚያደርጋቸው ውበታቸው ከሆነ፥ ከቶውንም የማይስቡ የእግዚአብሔርን ቡራኬና ምርቃትም ያላኙ ናቸው። Ver Capítulo |