Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 15:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 እንስሳትን ተወዳጅ የሚያደርጋቸው ውበታቸው ከሆነ፥ ከቶውንም የማይስቡ የእግዚአብሔርን ቡራኬና ምርቃትም ያላኙ ናቸው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ምኞትን የወደደም እንስሳትን በማየት ከእነርሱ በአንዱ ምኞቱን ፈጸመ፥ በአንዱም በደለ፥ የእግዚአብሔር ምስጋናና ክብር በዚህ ርቋልና። Ver Capítulo |