Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 1:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ከማይረባ ነጐርጓር ተጠበቁ፤ ከሐሜትም አንደበታችሁን ከልክሉ፤ በስውር የሚሆን ነገር በከንቱ አይወጣምና፥ የሚወጋና የሚዋሽ አፍ ሰውን ይገድላልና። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 እንግዲያውስ ከረብ የለሽ ማጉረምረም ተጠበቅ፤ ከሐሜትም አንደበትህን ከልክል፤ ምክንያቱም በምሥጢር የተነገረ ምላሽ ማሳየቱ፤ ውሸታምም አፍ ነፍስን ለሞት መስጠቱ አይቀርም። Ver Capítulo |