Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ጥበብ 1:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 እንግዲያውስ ከረብ የለሽ ማጉረምረም ተጠበቅ፤ ከሐሜትም አንደበትህን ከልክል፤ ምክንያቱም በምሥጢር የተነገረ ምላሽ ማሳየቱ፤ ውሸታምም አፍ ነፍስን ለሞት መስጠቱ አይቀርም። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ከማይረባ ነጐርጓር ተጠበቁ፤ ከሐሜትም አንደበታችሁን ከልክሉ፤ በስውር የሚሆን ነገር በከንቱ አይወጣምና፥ የሚወጋና የሚዋሽ አፍ ሰውን ይገድላልና። Ver Capítulo |