Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 16:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ከእነዚያም ወራት በኋላ ሰው ሁሉ ወደ ርስቱ ተመለሰ፤ ዮዲትም ወደ ቤጤልዋ ተመልሳ በንብረቷ ኖረች፤ በዘመኗም በሀገሩ ሁሉ የከበረች ሆነች። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 ዮዲት በነበረችበት ጊዜና ከሞተችም በኋላ ለብዙ ጊዜ የእስራኤልን ልጆች የሚያስፈራ ማንም አልነበረም። Ver Capítulo |