Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 16:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 ሕዝቡም በኢየሩሳሌም በቤተ መቅደስ ፊት ሦስት ወር ደስታ አደረጉ፤ ዮዲትም ከእነርሱ ጋር ተቀመጠች። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 የእስራኤል ቤት ለሰባት ቀን አለቀሰላት። ከመሞቷ በፊት ያላትን ሁሉ ለባሏ ለምናሴ የቅርብ ዘመዶችና ለቅርብ ዘመዶቿ አካፈለች። Ver Capítulo |