Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 15:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ከዚህ በኋላም የእስራኤል ልጆች ከተዋጉበት ተመለሱ፤ ከብዙ ዘመን ጀምሮ ሰፊ አውራጃቸውን ይዘውባቸው ነበርና የቀሩትን በተራራማው ሀገርና በሜዳው የነበሩትን መንደሮችና ከተሞች ወሰዱ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ከዚህ በኋላ የእስራኤል ልጆች ከጦርነቱ ሲመለሱ የተረፈውን ዘረፉ፥ ብዙ ነበርና የተራራማውና የሜዳው አገር ከተሞችና ገጠሮች ብዙ ምርኮ አገኙ። Ver Capítulo |