Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 15:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ፍርሀትና እንቅጥቅጥም ያዛቸው፤ ከባልንጀራውም ጋር የቆመ ሰው አልነበረም። ነገር ግን ሁሉም ደንግጠው ወደ ምድረ በዳውና ወደ ተራራማው ሀገር በአንድነት ሸሹ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 መንቀጥቀጥና ፍርሃት ወደቀባቸው፥ ከባልንጀራው ጋር የቆየ አልነበረም፥ ሁሉም በሜዳውና በተራራማው አገር በአገኙት መንገድ በአንድነት ሸሹ። Ver Capítulo |