Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 15:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 መንቀጥቀጥና ፍርሃት ወደቀባቸው፥ ከባልንጀራው ጋር የቆየ አልነበረም፥ ሁሉም በሜዳውና በተራራማው አገር በአገኙት መንገድ በአንድነት ሸሹ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ፍርሀትና እንቅጥቅጥም ያዛቸው፤ ከባልንጀራውም ጋር የቆመ ሰው አልነበረም። ነገር ግን ሁሉም ደንግጠው ወደ ምድረ በዳውና ወደ ተራራማው ሀገር በአንድነት ሸሹ። Ver Capítulo |