Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa

መጽሐፈ ዮዲት 15:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

11 ሕዝ​ቡም ሠላሳ ቀን ሰፈ​ራ​ቸ​ውን በረ​በሩ፤ ለዮ​ዲ​ትም የሆ​ሎ​ፎ​ር​ኒ​ስን ድን​ኳ​ንና የብ​ሩን ዕቃ ሁሉ፥ ዙፋ​ኑ​ንና ያለ​ው​ንም ገን​ዘብ ሁሉ ሰጧት፤ እር​ሷም ወስዳ በበ​ቅ​ሎዋ ጫነች፤ ሠረ​ገ​ላ​ዎ​ች​ዋ​ንም ነድታ ከእ​ርሷ ጋር ይዛ ገባች።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

11 ሕዝቡም ሁሉ የጦር ሰፈሩን ሠላሳ ቀን ያህል ዘረፉ፥ ለዮዲትም የሆሎፎርኒስን ድንኳንና የብሩን ሣህን ሁሉ፥ አልጋዎቹንና ጎድጓዳ ሣህኖቹን፥ የቤት ዕቃዎቹን ሁሉ ሰጧት፤ እርሷም ወስዳ በበቅሎዋ ላይ ጫነች፤ ሠረገላዎችዋንም አዘጋጀትና እዚያ ላይ ጫነችው።

Ver Capítulo Copiar




መጽሐፈ ዮዲት 15:11
0 Referencias Cruzadas  

Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos