Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 15:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ይህ ሁሉ በእጅሽ ተደርጓልና፥ ይህንም በጎ ነገር ለእስራኤል አድርገሻልና፥ እግዚአብሔርም እነርሱን ወዷልና፥ ሁሉን የሚገዛ እግዚአብሔር ለዘለዓለሙ ይባርክሽ!” ሕዝቡም ሁሉ፥ “አሜን” አሉ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ይህን ሁሉ በእጅሽ አደረግሽ፤ ለእስራኤልም ብዙ መልካም ነገር አደረግሽ፥ እግዚአብሔርም በዚህ ተደስቷል፤ ሁሉን የሚችል ጌታ ለዘለዓለም ይባርክሽ!” ሕዝቡም ሁሉ “አሜን” አሉ። Ver Capítulo |