Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 11:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 “አሁንም አክዮር በጉባኤያችሁ የአላችሁን ነገር ሰማን፤ ለአዳኑት የቤጤልዋ ሰዎችም ለአንተ የነገረህን ነገር ሁሉ ነገራቸው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 አኪዮርም በጉባኤህ ላይ ያደረገውን ንግግር ሰምተናል፤ ሕይወቱን ላተረፉት የቤቱሊያ ሰዎችም ለአንተ የነገረህን ሁሉ ነግሮአቸዋል። Ver Capítulo |