Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዮዲት 11:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 የእኔን የአገልጋይህን ቃል ከተከተልህ እግዚአብሔር ለአንተ ፍጹም ሥራ ይሠራልሃል፤ አንተ ጌታዬ ካሰብኸው ነገር የሚወድቅ የለም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 የባርያህን ቃል ከተከተልህ፥ እግዚአብሔር በአንተ ሥራህን ሁሉ ከፍፃሜ ያደርሰዋል፤ ጌታዬም ዕቅዱን ከማሳካት አይወድቅም። Ver Capítulo |