መሳፍንት 5:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ውኃ ለመነ፤ ወተትም ሰጠችው፤ በተከበረ ዳካ እርጎ አቀረበችለት። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም25 ውሃ ለመነ፤ ወተት ሰጠችው፤ ለመኳንንት በሚገባ ዕቃ፣ ርጎ አቀረበችለት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 ውኃ ለመነ፥ ወተትም ሰጠችው፥ በተከበረ ጽዋ እርጎ አቀረበችለት። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 ሲሣራ “ውሃ አጠጪኝ” አላት፤ እርስዋ ግን ወተት አቀረበችለት፤ በተከበረ ጽዋ እርጎ አመጣችለት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)25 ውኃ ለመነ፥ ወተትም ሰጠችው፥ በተከበረ ዳካ እርጎ አቀረበችለት። Ver Capítulo |