Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




ኢዮብ 41:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

15 ልቡ እንደ ዋሻ ድን​ጋይ የደ​ነ​ደነ ነው፤ እንደ ወፍጮ ድን​ጋ​ይም የጸና ነው።

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

15 ጀርባው፣ አንድ ላይ የተጣበቁ፣ የጋሻ ረድፎች አሉት፤

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

15 ሥጋውም እርስ በርስ የተጣበቀ ነው፥ ምንም ላያንቀሳቅሳቸው በእርሱ ላይ ጸንተዋል።

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

15 የጀርባው ቆዳዎች በመደዳ እንደ ተደረደሩ ጋሻዎች ናቸው፤ እጅግ የተጣበቁም ስለ ሆኑ እንደ ብረት ጠንካሮች ናቸው።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

15 የሥጋውም ቅርፊት የተጣበቀ ነው፥ እስከማይንቀሳቀሱም ድረስ በእርሱ ላይ ጸንተዋል።

Ver Capítulo Copiar




ኢዮብ 41:15
6 Referencias Cruzadas  

የአ​ካሉ ሥጋም የተ​ነ​ባ​በረ ነው፤ ጎጂ ነገ​ርን ቢያ​ፈ​ስ​ሱ​በ​ትም አይ​ን​ቀ​ሳ​ቀ​ስም፤


በተ​መ​ለ​ሰም ጊዜ አራ​ዊ​ትና እን​ስሳ ይፈ​ራሉ፥ በም​ድ​ርም ላይ የሚ​ን​ቀ​ሳ​ቀሱ ሁሉ ይሸ​በ​ራሉ።


እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እን​ዲህ ይላል፥ “ጠቢብ በጥ​በቡ አይ​መካ፤ ኀያ​ልም በኀ​ይሉ አይ​መካ፤ ባለ​ጠ​ጋም በብ​ል​ጥ​ግ​ናው አይ​መካ፤


እነርሱም ሄደው ከጠባቆች ጋር ድንጋዩን አትመው መቃብሩን አስጠበቁ።


ከሽማግሌዎቹም አንዱ “አታልቅስ፤ እነሆ ከይሁዳ ነገድ የሆነው አንበሳ፥ እርሱም የዳዊት ሥር መጽሐፉን ይዘረጋ ዘንድ ሰባቱንም ማኅተም ይፈታ ዘንድ ድል ነሥቶአል፤” አለኝ።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos