ኢዮብ 40:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 “በውኑ ዘንዶውን በመቃጥን ታወጣለህን? በአፍንጫውስ ገመድ ታስራለህን? Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 በውኑ አዞውን በመንጠቆ ታወጣለህን? ምላሱንስ በገመድ ታስረዋለህን? Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)25 በውኑ አዞውን በመቃጥን ታወጣለህን? ምላሱንስ በገመድ ታስረዋለህን? Ver Capítulo |